የውጪ መንግስት ሀገሩን በጦርነት እንዲወርለት የጋበዘ የመጀመሪያው መሪ አቢይ አህመድ ነው: he will be on the Guinness book of record
please give him a kleenex!
??❤ ምናላቸው እናመሰግናለን?
I got nothing to say or add any comment better than Mohammed described it. Thank you Minalachew you're number one. Abiy.. Are you watching this program?. If you sign based on – what we are hearing?.. We aren't entitled anymore – to own our water. Abiy if you sign this agreement?, You will be the second person in Ethiopian history AFTER MELES ZENAWI (one man rule) he spoiled Eritrea, gave our port & left Ethiopia landlocked without Ethiopian people permission. Look what's happening now, Still no peace. Abiy all money & power protection – they promised to you is fake. Once you sighed – they are the first one to becomes against you. I promise you that!. Abiy please don't hurt your country like Meles did. Thank you.
Death to Dr. Seleshi, death to Abiy Death to Gedu, Death to Lemma, …I hope some patriotic Ethiopian will do something to these Weradas before they sign.
ማህሙድ ወንድሜ በጣም ነው የካራሁት ለኔ አዲስ አይደለህም ነገር ግን ዛሬ ግን በጣም ነው የካራሁት እግዚአብሔር ጨምሮ ከፍ ያርግህ
??በጣም ትልቅ ትምህርታዊ ውይይት ነው፤ የሚመለከታቸው ሁሉ ቢያዳምጡት ??❤️??❤️??❤️
ግብፅ ግን በጣም ሆዳም ናት!!!
ተደራዳሪዎች የፊታችን የካቲት 5 እና 6/2012 ዓ.ም በሚያደርጉት ድርድር ላይ ጉልበትና ስንቅ እንዲሆናቸው እንዲህ ያሉና በሙያው ላይ ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸውን ለእውነት ያደሩና አገር የሚወዱ ባለሙያዎችን እየጋበዛችሁ ለተደራዳሪዎች የበለጠ አቅም እንድትጨምሩላቸው ኢትዮ 360 ሚዲያን አደራ ባልነው መሰረት ተጨማሪ ሌላ ባለሙያ ይዛችሁ በመምጣታችሁ በእጅጉ እናመሰግናለን፡፡
ምናላቸው በዚህ ወሳኝ ወቅት የአባይን ጉዳይ ጉዳያችን ብላችሁ የግብፅን ብቸኛ አፍሪካዊት ቀኝ ገዥ አገር ጥንተ ጠላትነት፣ተንኮልና መሰሪነት እንዲገለፅ፤በኢትዮጵያም ወገን ያሉ ተደራዳሪዎች ባለማወቅ ወይም የመከራከሪያ ምክንያት በማጣት ወይም በፖለቲካ ውሳኔ ብቻ እንዳይዘጉት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በመንግስት ላይ ጫና እንዲያሳድር ሁነኛ መልዕክት ተላልፏል፡፡በአባይ ወንዝ ላይ በሕግ የዶክትሬት ዲግሪውን የሚሰራው አቶ መሀመድ እሸቱ የቅኝ ግዛት ውሎችን አግላይነት፣ በተለያየ ጊዜ የተደረጉ ስምምነቶችና ሸፍጦች በአባይ ተፋሰስ አገራት ላይ የሚኖራቸው ጠቀሜታና ጉዳት፣ በድርድር ወቅት መቅረብ ያለበት አመክንዮ እና የገባንበትን ቅርቃር ድባቅ የሚመታ ጥበብ መረጃ ተሰጥቷል፡፡የግብፅንና የኢትዮጵያን ብሎም አጠቃላይ የተፋሰስ አገራቱን የስምምነት ሙከራ ሃሳብና ክፍተቱን የፈተሽ፣ ኢትዮጵያም መጠንቀቅና ማስተዋል የሚገባትን ቁምነገር ከነማምለጫው በር በማቅረብ የሚድበሰበሰውን የጨለማ ውስጥ ድርድር የብርሃን አምድ ተክሎ ሕዝብ እንዲመለከተው ጭምር የጓዳ ጉድጉዳውን ውስጠ ምስጢር ፈልፍሎ ያወጣ፣የመከራከሪያ አመክንዮ ያቀረበ፣የመፍትሔ ሃሳብ ያፈለቀ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው፡፡ ይህንን ሃሳብ ሌላም የተሻለ ሃሳብ ካለ ተጨምሮ መንግስት በአፋጣኝ ተግባራዊ እንዲያደርግ በሰላማዊ ሰልፍም ቢሆን ሁላችንም በአገር ውስጥም በውጭም ያለን አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን መረባረብ አለብን፡፡
ለዚህአብይ ለሚባል ሰውዬ ማንይንገረው አገር በወሬ እንደማይመራ እናንተን የመሰለ ሙህር ባለባት ኢትዮጵያ እነኝ ደናቁርት ሁላ አሽመደመዶት 360ሚዲያ በርቱ ጠቃሚ መረጃ ነው ምናላቸው ብዙ እንጠብቃለን ከእናንተ
BETAM AWAKI ENGIDA NAW – KEEP IT UP
Bemejemeriya yezi ayinet yetemara asab mawateat yemichlu bzu yetemaru sewoch ehyalauwat..yemikerakerlat tebeqa yemiqomlat mur bayi hodam statea bejgu taznalek yasaznalm. Lemangnawm begle anten salamesegnk malefu ehda new yemihonew
ብቁ ውይይት ነው። የዓለም አቀፍ የህግ ሊቃውንቱ አቶ መሀመድ እሸቱ /ዶር/ ግን ለህይወታቸው ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል። ነገረ አባይ ብዙ መዘዝ ያለበት ጉዳይ ነው። አወያዩን አቶ ምናላቸው ስማቸውንም ተንታኙንም አቶ መሀማድ እሸቱን አመሰግናለሁኝ። በሳል፤ ወቅታዊ አጥጋቢ ውይይት ነበር። ተባረኩ።
What are you talking about I thought ወያኔ ግድቡ የጀመረው
ብቁ ትንተና።
የልብ አድርስ ውይይት። በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁኝ። ተባረኩ።
Dhaggeefataa yoo argate Siritti ibsameera. Itti gaafataman yaanni kun gara jaarsummaa fudhachuu nieegama. Ogeessaan kun maqaa ilmaan etiyophiyatiin galata itti kennu barbaachisaadha.
IT IS CLEAR WHO KILLED ENGINEER SIMEGhnEW.
መታወቅ ያለበት ታሪክ ለባለ ታሪኩ ነው መሆን ያለበት:: የጉሯዕ አና ጉንደት ሃጸይ ዮሃንስ ግብጾችን ኣሳፍረው የመለሱበት ዐዓውደ ውግያ ነበር።
TISSUE NEEDED……………………….
ግብጽ TPLP የምደግፍ ከሆነ
1. በ TPLP ግዜ ግድቡ ለምን ተጀመረ
2. የግብጹ ፕርዜዳነት ከሀገራቸዉ ወጣቶች ጋር ስወያዩ ለምን “አሁን ብሆን ኢትዮጽያ የህዳሰ ግድብ አትገነባም” ያሉት
3. ለምን በTPLP ወቅት አለም ባንክና አሜርካን አንደአሀን ጣልቃ አልገቡም
በግል የምለዉ አሁን ያለዉ መንግስት ተገብዉን ድርደር ያደረጋል የምል እምነት አለኝ፤፤ ባይሁን አሁን ላሌዉ መንግስት የህዳሰ ግድብ መሠረት ድንጋይ ስጣል የነበረዉን ህዝባዊ ድጋፍ ብንሰጥ የተሸለ ነዉ ይህ ነዉ ምያዋጣን፡፡ አቃቅር አይተቅምም
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
Thanks minalachew
Ethio 360 በርቱልን እናደንቃችኃለን እንወዳችኃለን
የውጪ መንግስት ሀገሩን በጦርነት እንዲወርለት የጋበዘ የመጀመሪያው መሪ አቢይ አህመድ ነው: he will be on the Guinness book of record
please give him a kleenex!
??❤ ምናላቸው እናመሰግናለን?
I got nothing to say or add any comment better than Mohammed described it. Thank you Minalachew you're number one. Abiy.. Are you watching this program?. If you sign based on – what we are hearing?.. We aren't entitled anymore – to own our water. Abiy if you sign this agreement?, You will be the second person in Ethiopian history AFTER MELES ZENAWI (one man rule) he spoiled Eritrea, gave our port & left Ethiopia landlocked without Ethiopian people permission. Look what's happening now, Still no peace. Abiy all money & power protection – they promised to you is fake. Once you sighed – they are the first one to becomes against you. I promise you that!. Abiy please don't hurt your country like Meles did. Thank you.
እገዚአብሔር ይባርካችሁ። ለመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት ይህን የመሰለ ምሁርና የጠለቀ ግንዛቤ ያለውን ሰው እንዴት ይዛ ሳትገባ ለውይይት ቀረበች? መቼም ኢትዮጵያ የምሁራን ድሃ አይደለችምና።
Death to Dr. Seleshi, death to Abiy Death to Gedu, Death to Lemma, …I hope some patriotic Ethiopian will do something to these Weradas before they sign.
እንዚህን የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ምሁራን እያሉ የሃገራችን ጥቅም ለሌላ አልፎ አይሰጥም ! አምናለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይረሳትም ??♥ ? ??
Such a wise & Intelligent Ethiopian,
Kibr Le Exx PM Meles Zenawi gidbun lasjemerut,
Kibr Le Ex PM Hailemariam Desalegn ye hager tikm asalfew lalsetu::
Yih dam 110, 000,000 diha hizb mesiwatnet yekfelubt dimr ye hager sera witet new, temariw bdihnet migbun kenso, serategnaw demozun kenso Le tiwled bemaseb ytjmere siyans agerawi sibeza ahgurawi tikm yalew sera new::
Our technical team proofed argewal minm ke tikm wechi gudat endelelew eza lay ketesmamu, Ethiopia tegeda sayhon huletu hagerat kidmiya fekidew new endisera Mesmamat yalebachew::
Aderadariwa hager ?? ezih lay emphasize madreg alebat::
Yih kalhone its an open channel, ahgurawi sera eskehone dires dirderun tito mewitat ena ahgurawi maikef balew melku our PM endalut wedezaw mamirat new, tegedo meferm mibal nger yelem!!!
In addition and more importantly this one to be considered as the first deal of the century:) for the negotiator:::
Otherwise Am afraid ? to not see the reverse of “deal of the century”…
menalachwo engedawon asechenkew gunfaen yezotal baken bezed keresawon asetekal below balderbahen