Jannah Theme License is not validated, Go to the theme options page to validate the license, You need a single license for each domain name.
اخرا

Ethio 360 Special Program የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነትና የፖለቲካ አንድምታው Tue 01 Oct 2019



Ethio 360 Special Program የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነትና የፖለቲካ አንድምታው Tue 01 Oct 2019

source

مقالات ذات صلة

‫42 تعليقات

  1. አንዳንዴ በቀናነት ነገሮችን እየተመለከታቹ ስለ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ስለምንሆንበት ነገር ማሰብ እና ወዛ አመለካከት የሚወስደንን ውይይት ለማድረግ ሞክሩ ጥላቻ ይብቃን እባካቹ

  2. ኦ ምናላቸው በቀለ ገርባ አብይን ይውረድ ሲል አሁንም ተመካክረው ሊሆን ይችላል ብህዝብ ፊት ለማዘናግት የተጣሉ ለማስመሰል በለኝ በለኝ ተባብለው ይሆናል

  3. የሀገር ቆምጬ ከጎጃም :ወላይታ :ሃዲያ በገፍ አዲስ አበባን ሲወር ዝም ብለህ ዛሬ ወያኔ ሲጠፋ ኦነግ እየተባለ ሲታረድ የነበረው የኦሮሞ ውጣት ለእንጀራ ፍለጋ ያውም የራሱ በሆነ ከተማ ስለመጣ ታለቅሳለህ ኦሮሞ ለልመና ሆነ ለስራ ጎጃምና ጎንደር አይሄድ ይሞታታል እንጂ

  4. ደብተራው ሀብታሙ ገና በህልምህ ጀዋር ጀዋር ብለህ ትለፈልፋለህ እሱ ግን መፈጠርህን አያውቅም በ40 ሚሊየን ቤት ውስጥ እና በ5 ሚሊየን ብር መኪና ይንደላቀቃል አንተ በፉድ ስታምፕ ትማቅቃለህ

    ፍሬሽ ጥብስ ከፍሬሽ በርጫ ጋር ላይፍ ላይ ነው

  5. የኦሮሞ ድርጅቶች በሙሉ የአማራ : የባንዲራ : የኦርቶዶክስ ቤክ : የኢትዮጵያ :የአማርኛ የእነዚህ ሁሉ ጠላቶች ናቸው ይለናል በሬው ኤርሚያስ

    እሺ በዚህ ንግግሩ እንግዲህ እነ አብይን ጨምሮ ኦነግ በለው በሙሉ እነድ ናቸው ፀረ ኢትዮጵያውያን ናቸው ይላል

    ይህ ከሆነ ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ እንደሌላው ክልል ህዝብ ከእነዚህ ድርጅቶች በአንዱ ይወከላል ብንል የሚያስኬድ ሎጂክ ነው ይህ ከሆነ ኤርሚያስ በሬው ምን እያለን ነው የኦሮሞ ህዝብ ባጠቃላይ ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች በሙሉ ጠላት ነው ማለት ነው ይህን ማለት ምንም ፋላሲ የለውም

    በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ በእነዚህ አይወከሉም ይለናል ይሄ በእርግጥ መሬት ላይ ያለ እውነት ነው ወይ ለመሆኑ እነዚህ ድርጅቶች የት ነው እየተንቀሳቀሱት ያሉት መቼም ደንበጫ ላይ ወይም አንጎለሌና አሳግርት ላይ አይደለም እየተደገፉት ያሉት በሀገራቸው ላይ በህዝባቸው መሃከል ላይ ነው

  6. አይ ምኞት በዚህ ንፍጥ ጭንላትህ ብዙ ትመኛለህ አሁን ይህ ወሬ ምን ይጠቅማል አይስማሙ ምን አገባህ ስለ እነሱ ከማውራት አቅም ካላችሁ እራሳችሁን አታደራጁም እንደ ባልቴት ቂጥህን ምድጃ ስር ጥደህ አብይ እንቁላል በላ ጀዋር ጫት በጥብስ ቃመ ዳውድ ኢብሳ ኬክ ላይ ተንበርክኮ አይስክሬም ላሰ ምን ይጠቅማል አይ ድህነት ብዙ ያስለፈልፋል ደሃ እውነትም ደሃ ነው

  7. ምን ይገርምሃል አንተም ኦሮምኛን እንደምትጠላ እነሱም አማርኛን ይጠላሉ አንተ ስላልከው ነው እንጂ እነሱ ስለአንተም ሆነ ስለምናምንቴህ አስበውም አያውቁም እንሱ ሞቅ ደመቅ ብለው መከዳቸውን ደገፍ ብለው በርጫ ጩሉሌ ላይ ናቸው አንተ አፍህን ክፈት

  8. ጭፍን መሀይማንን አጭበርብር ይሄ ሌባ ደብተራ እዩት ስለ አቢዮታዊ ዲሞክራሲ ያወራል በእርግጥ አሁን ኦዴፓ እና አዴፓ እየተጠቀሙበት ነው ወይ

  9. ይሄ ደብተራ ችግሩ አንደኛው አብሾው ነው የሚያስለፈልፈው የጴንጤ መንፈስ ስለማይመቸው ነው

    እስቲ ስሙት የአብይ አላማ ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካን ለመጠቅለል የበላይ ለመሆን ነው ይለናል ይሄ ምን ችግር አለው ማንም የሰለጠነ ሀገር የሚያደርገው የሚሰራለት በኢኮኖሚ በፖለቲካ የበላይነት ነው የሚሰራው እና ይህን ለምን ትቃወማለህ አንተ ምቀኛ የምቀኛ ሰፈር ልጅ መቼም አያልፍልህም

  10. ይሄ ደደብ በሬ ፊት አንተ መቼም ልክ ሆነህ አታውቅም አድማጭህ በሙሉ መሀይም እና ጭፍን ደጋፊ ስለሆነ የተሳከረ ሃሳብህን ሃይ የሚልህ የለም
    በአንድ በኩል ኦዲፒ ኦነግን ይገላል የኃይል የበላይነት ጡንቻ ያስያሉ አይስማሙም ይላል

    በሌላ በኩል ደግሞ ኦሮሞ ኦሮሞ ነው አብይና ኦነግ አንድ ናቸው አማራን እያፈረሱ ያሉት ሶስቱ የኦሮሞ ኃይሎች ናቸው ይላል
    ይሄ ሰውዬ አልቆበታል ድሮ በወረቀት የሸከፈውን ምናምንቴ ወሬ ከዘረገፈ በኃላ ባዶ ነው አቅም እውቀት የለውም

زر الذهاب إلى الأعلى