Jannah Theme License is not validated, Go to the theme options page to validate the license, You need a single license for each domain name.
اخرا

Ethio 360 Special Program Minalachew with Esiknder Nega Tue 26 Nov 2019



Ethio 360 Special Program Minalachew with Esiknder Nega Tue 26 Nov 2019

source

مقالات ذات صلة

‫31 تعليقات

  1. Yena hezbi yet bota new yete bota new milek tsastalhl 7 milioni hezbi adera setni malt asafari new hulum yalfal melkam tadi sertk elfe hezb metlewn matalya ebakhi atngdbt hizeb knuro ga teglaye new endanta mca delawe

  2. በእውነት እሰክንድር እድሜህን ያርዝመው
    እወነነተኛ ሰው ነህ ለአአላማ ህ የቆምክ ነህ
    እባካችሁ ጋዜጠኞች የእናተን መናከሥ የሚወድ ብዙ ጠላት እንዳላችሁ አትርሱት በቀቀድሞ ኢሳት አአብራችሁ ለኢትዮጵያ ታግላችኻል እና እባካችሁ አአዋቂ ሁኑ በተለይ በሚዲያ አትወቃቀሱ እባካችሁ

  3. Congratulations Ethio 360. It is the right time to bring the well known, world awarded journalist, Eskindir Nega in your beautiful studio. God bless Eskindir. He is the voice for many oppressed and silenced true Ethiopians especially for Addis Ababa residents. Ethio-360, please keep up with your great work. You’re going to become much bigger and more popular than esat. “Good Luck”.

  4. ምናላቸው ለኢሳት ያለህ ከፍተኛ ጥላቻ የእስክንድር ብዙ ቁም ነገሮችን የመናገር ሰአቱን ነው የተሻማህበት። ኢሳት እስክንድርን አንተ በምትፈልገው መንገድ አይደለም የገለፀው።የኢሳት ጋዜጠኞችን በሚገባ እስክንድር ስለሚያውቃቸው ለሱ እንተውለት ።አንተ ግን በጥላቻ መንፈስ ተተብትበሀል።

  5. እስክንድር መልካምና ጨዋ እስተዋይ ሰው ነህ። ወንጀለኞች ባደረጉት አስፀያፊ ተግባር በመቆጨት ለመስረትከው ባለአደራ ፓርቲ በብዙዎች የሚያስመሰግንህ ነው። ዶር አብይ ለምን እንዳልደገፈው ሳስብ ደግሞ ለመልካም እንጂ ለማፈን አይመስለኝም። አሁንም ምኞቴ ከዶር አብይ ጐን ሆነን ገዳዮች ፍርድ እንዲቀበሉ አንድነታችን እንዲጠነክር ነው። ኢትዮጵያ ትለምልም

  6. ከሰአት ጠቅላይ ሚነስትር ቢሮ ከሰአት ቀጠሮ እያለህ ጠዋት ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት መጥራት ምን ይሉታል እሰኬው ቆም ብለህ አስብ

  7. እስኬው እንደው በፈጠረህ እንደዚ ውይይቶች ላይ ኮፍያህን አውልቀው። በጣም ነው የሚረብሸው። በተለይ በተለይ ነጮች ጋር ስትቀርብ

زر الذهاب إلى الأعلى