Jannah Theme License is not validated, Go to the theme options page to validate the license, You need a single license for each domain name.
اخرا

Ethio 360 Particular Program Tue 17 Sep 2019



Ethio 360 Particular Program Tue 17 Sep 2019

supply

مقالات ذات صلة

‫31 تعليقات

  1. ለኦርቶዶክስም ሆነ ለሌሎች ሐይማኖቶች መዳከም ተጠያቂ የሚሆን ብሔርም ሆነ ሐይማኖት የለም፣ተጠያቂዎች ላለፉት 28 ዓመታት ኢትዮጵያን "የመሯት መሪዎች" ናቸዉ!!አሁንም የሚያደናግሩት እነዚህ ሐይሎች ናቸዉ!!!

  2. ነገር መሸፋፈን ነገሩን አይፈታውም በግልጽ ተናገሩ ምእመኑ ያለው እንደግራኝ መሀመድ ግዜ አብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ ነው ነው ይሄ ውሸት ነው?

  3. በአሁን ሰአት ባለግዜው ጴንጤ ነው ቤት ክርስትያን እያነደደ ያለው ለዚህ ደግሞ ማሳያ ወለጋ ማየት ነው ። ሙስሊም እማ ስንት አመት አብሮን የኖረ በራሱ የሚተማመን ነው ።

  4. It should be at The State Department. Who is in the Eth Embassy? same OLF. The area is too small for the crowd and you all know that Habesha want to drive thru ( to show their car of course) and make it hard for other embassies. Then police will be called and the end of the demonstration. Change the venue please. At least there are a lot of reporters from around the world @ State Department.

  5. ሀብትሽ በርታልን እንዲሁም ለዚህ ዝግጅት ጊዜያችሁን ሰውታችሁ የመጣችሁ እናመሰግናለን በርቱ እንወዳችሗለን በሀይማኖታችን ቀልድ የለም ሐሙስ 8 am በኢትዮጵያ ኢምባሲ እንገናኝ እግዚአብሔር ይርዳን

زر الذهاب إلى الأعلى