Jannah Theme License is not validated, Go to the theme options page to validate the license, You need a single license for each domain name.
اخرا

Ethio 360 Particular Program Tue 20 Aug 2019



Ethio 360 Particular Program Tue 20 Aug 2019

supply

مقالات ذات صلة

‫44 تعليقات

  1. ምን!ምሁራኖችና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ምን ያድርጉ! ጦርነት፤እልቂት! ደቼ ብላ! አንዋጋም! አመጽ፤ጦርነት መከፋፈል አለመረጋጋት በቃን!ተዉን፡፡ አንድያውን ከፈለጋችሁ አብን የሚባለውን ፓርቲ ስፖንሰር አፈላልጉለትና 80 በላይ ብሄር ብሄረሰቦንችን እንደእናንተ ፍላጎት ያሽከርክሩን!!! ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ!!! እየቃዣችሁ ኑሩ!!!!!

  2. If you believe in Ethiopia and you witnessed the ditereration of the country's security and the forcefully displaced and burning Churches, then don't vote for the election.
    If we vote and endorse the regime means we accept EPRDF and the constitution which will make it hard for us to resist and risk the distraction of Ethiopia!
    We must understand the value of our vote even if makes no difference on the casino democracy of EPRDF.
    Don't Vote Boycott!
    Any political party who claims to represent Ethiopia with the same system and consistitution, we must not support them in anyway because they don't care about the country and the people but themselves!
    Please stop voting if you want to save Ethiopia we must reject the constitution and EPRDF tribal federalism.

  3. What Literates are stupid. Because they are not reacting on peoples dying By tplf and OLF Abiey AHIMED .
    Sorry if learning makes stupid like Ethiopians literates specially Amhara literates counting letters to learn is considered as Hell.

  4. የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም:: ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!! ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!! ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!!

  5. ተረት ተረት ይበቃል!!! አማራ ተነስ!!!!! በወያኔና በኦነግ በቅኝ ግዛት ስር መሆናችንን እንወቅ!!!! አቢይ አህመድ አሊ፤ ሌላው ግራኝ መሀመድ ሊያጠፋህ ወስኗል!!!

  6. አብይ ቅድሚያ ለኦሮሞ ስላለ ነው፣ የሚመራውም የኦሮሞ ድርጅት ነው፣ ጦሩን ፓርላማውን ገንዘቡን ለኦሮሞ አስይዙዋል…ለስልጣን ያበቁትን አማራ ምክትል ፕሬሲደንት አድርጎ የቤት እስረኛ አድርጉዋል፣ ልክ ኦሮሞ ላለፉት ሃያሰባት አመት በቃኝ ብሎ እንደተነሳው አማራውም ተነስቶ ነበር የለውጡን ፍሬ እንዳይካፈል ግን መሪዎቹን መግደል፣ ኦሮሞዋኢ አማራ እንዴመራ ማድርገ፣ አማራዎቹን የትምህርት ሚንስትር አለያም የውጭ ሚንስትር…በተቻለ መጠን ፈላጭ ቆራጩ ታላቁ ሚንስትርና እና አሻንጉሊት በሴት ስም የሚነገድባቸው ሚንስትሮች….ለዚህ ታዲያ የተማረ ሰው ትንተና አይስፍለግም…ማየት እነሱን መስማት በየቀኑ የኦሮሞ ትቢትና ፈላጭ ቆራጭነትን ማየት በቂ ነው…ሌቦቹን የትግሬ መሪ ያስራል የገላል የዘረፉትን ያስመልሳል የተባለ አብዮት ተገልብጦ አማራን ያፈናቅላል፣ ያስራ፣ ይዘርፋል አልፎ ተሮፍ መሪዎች ይጫርሳል…ለዘመናት አማራ ጨፈልቀን አሁን ከበን እንጨፍለቀው ነው…ግን አጸፋውን መመለስ እንደሚችል ስለተረዱ በኢትዮጵያ ስም እየለመኑ ግማሹ አማራ አብይዬ ይላል…በሬ ካራጁ እንደሚሉ….እነዚህ ስንሞትም ኢትዮጳይ ያሉ ከሃዲዎች በማግስቱ አይደል እንዴ ግማሽ ሚሊዮን ኦሮሞ አዲስ አበባ አስፍረን አዲስ አበባ ቢይስፈልግ በጉልበት ቢያስፈልግ በህዝብ ምርጫ የኦሮⶁያ ትሆናለች ያሉ….መሪውም እንዲህ አለ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ብሎ የማይደግፍ ኢትዮጵያ ምን አይነት ኢትዮጵያዊ ነው…

  7. Though ethnic politics have dominanted the picture in the last 28 years, it is fragile and can't stand the strong, viable and appealing arguments of ethio nationalism. Any way it is vital to strengthen and organize the Ethiopian nationalists perspective.

  8. በርቱልን መፍትሄ ፈልጉ ኢትዮጵያ አይሲስ እዲገባ እነጀዋር መንገድ ጠርገውለታል ሀገሪቷን ሊያሶርሩብን ነው ሁሉም ሰው ከእንቅልፉ መንቃት አለበት

  9. አብይ ቅድሚያ ለኦሮሞ ስላለ ነው፣ የሚመራውም የኦሮሞ ድርጅት ነው፣ ጦሩን ፓርላማውን ገንዘቡን ለኦሮሞ አስይዙዋል…ለስልጣን ያበቁትን አማራ ምክትል ፕሬሲደንት አድርጎ የቤት እስረኛ አድርጉዋል፣ ልክ ኦሮሞ ላለፉት ሃያሰባት አመት በቃኝ ብሎ እንደተነሳው አማራውም ተነስቶ ነበር የለውጡን ፍሬ እንዳይካፈል ግን መሪዎቹን መግደል፣ ኦሮሞዋኢ አማራ እንዴመራ ማድርገ፣ አማራዎቹን የትምህርት ሚንስትር አለያም የውጭ ሚንስትር…በተቻለ መጠን ፈላጭ ቆራጩ ታላቁ ሚንስትርና እና አሻንጉሊት በሴት ስም የሚነገድባቸው ሚንስትሮች….ለዚህ ታዲያ የተማረ ሰው ትንተና አይስፍለግም…ማየት እነሱን መስማት በየቀኑ የኦሮሞ ትቢትና ፈላጭ ቆራጭነትን ማየት በቂ ነው…ሌቦቹን የትግሬ መሪ ያስራል የገላል የዘረፉትን ያስመልሳል የተባለ አብዮት ተገልብጦ አማራን ያፈናቅላል፣ ያስራ፣ ይዘርፋል አልፎ ተሮፍ መሪዎች ይጫርሳል…ለዘመናት አማራ ጨፈልቀን አሁን ከበን እንጨፍለቀው ነው…ግን አጸፋውን መመለስ እንደሚችል ስለተረዱ በኢትዮጵያ ስም እየለመኑ ግማሹ አማራ አብይዬ ይላል…በሬ ካራጁ እንደሚሉ….እነዚህ ስንሞትም ኢትዮጳይ ያሉ ከሃዲዎች በማግስቱ አይደል እንዴ ግማሽ ሚሊዮን ኦሮሞ አዲስ አበባ አስፍረን አዲስ አበባ ቢይስፈልግ በጉልበት ቢያስፈልግ በህዝብ ምርጫ የኦሮⶁያ ትሆናለች ያሉ….መሪውም እንዲህ አለ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ብሎ የማይደግፍ ኢትዮጵያ ምን አይነት ኢትዮጵያዊ ነው…

  10. I extremely support the idea of "Ethiopia wedet" because it fills the gap. It helps to deciminate information and ideas that would facilitate informed decision and respective actions and strategies. Please keep it up and forge forward .

  11. እኛ እኛ ይላል:: እነማናችሁ እናንተ? አማራው ለምን አትሉምና ሚናችሁን ግልፅ ለምን አታደርጉም? እርስ በርሳችሁ ተገናኝታችሁ የገደል ማሚቶ መሆኑ ምን ይጠቅማል? አማራ ያልሆኑትንም አካታችሁ የሌላውንም ሃሳብ መስማት ካልፈቀዳችሁ ዋጋ የለውም::

  12. ያለ መሰረታዊ መረጃ የቀረበ እንቶ ፈንቶ
    ያነሳቸው ሀሳብ ስደት (ከ6 ወር በፊትና በሁዋላ በንጽጽር) ሰኔ 15 (ግልጽ የሆነ ወንጀል) የተረኝነት አዝማሚያ (ከምን አንጻር, ዝርዝር ማስረጃ, የት አከባቢ), ህገ መንግስት (በማን ፍላጎት ይቀየር, ማን ይሳተፍ, የማን ሀሳብ ይካተት, ወደ ምን ይቀየር…..) ሰብአዊ መብት ጥሰት (ማስረጃ ከነ ንጽጽሩ, ፈጻሚዎች…)

  13. በጣም ትክክለኛ አስተያየት ነው ነው የሰጠኸዉ ወንድማችን ኢትዮጵያን ኢሀዲግ ላይ እዶክተር አብይላይ ብቻ ጥሎ መቀመጡ በቂ አይደለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለይ በውጭም በውስጥም ያላችሁ ሙሁራን አሁን ሀገር እየመራ ያለውን የኢሀዲግ ስርአት እንዲሁም መሪያችን የሆኑትን ዶ ክ አብይ ለሀገር የሚጠቅመውን አቅጣጫ የመስጠት አገራዊ ግዴታ አለባችሁ ኢትዮጵያውያን ሙሁራን ካልተቀበሉም ህዝቡን የማነቃቃትና የማታገል ስራ ያለባችሁ ሙሁራን ናችሁ በርቱ ሰላም ለውቢቷ ኢትዮጵያ ሀገራችን ???

  14. ወንድሞቼ በርቱ እውነት ትዘገያለች እንጂ አትሞትም:: እንግሊዝም, ጣሊያንም, በተለያየ አይዶሎጂ በዜጎቻችን ላይ በመፍጠር አሜሪካም ሁሉም ሊበታትኑን ሞክረዋል ግን አልተሳካም:: አሁን ደሞ ትንሽ የሆኑ ብድኖች ከትግራይ እና ከኦሮሞ የወጡ በሀያላኑ ተሞክሮ ያልተቻለውን አስበዋል ግን አይቻልም:: ይህ ማለት ግን ቀላል ነው ማለት አይደለም ብዙ ስራ ይጠይቃል እና እናንተ የበኩላችሁን እየተወጣችሁ ነው በርቱ:: ሌላው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ከወገኑ ጋር ሰላምን በመፍጠር መተባበር አለበት:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃታል::

  15. ሃገሪታን ማዳን ይላል ዥልጥ ኢትዮፒያ ምትባል ሀገር ናት የኣፍሪካ ነቀርሳ የሷ መጥፋት ለመላው ኣፍረካ ህዝብ ሰላም ነው ቶሎ ፍርክስክሷ በወጣና ባረፍነው መሞት መቷለች ግን በኢንፍጅን ነው ምታተነፍሰው ቶሎ ብትንትና እንዲወጣ ሁላችን እንረባረብ

  16. በቅን ልቦና እውነተኛ የህዝቡ ወገን ከሆኑ በታሪክ የተደገፉ ስነፅሁፎችን አቅርበው እንደ ተማረ ልሂቅ ይሞግታሉ አለበለዚያ "ግርግር ለሌባ ይመቻል" ይሆናል

  17. ምሁራን በተለየ ተስፋዬ (የብርቃ ዝምታ)የሚለውን የፃፈውን እና ሌሎችንም የመለያየት የጥላቻ ሀሳብ በሕብረተሰብ ውስጥ የሚያራቡ የዘሩትንም ክፉ ዘር የሚያመክን ትውልዱን ግንዛቤ በመስጠት ብትዘጋጁ ይጠቅማል

زر الذهاب إلى الأعلى